Hidasietele.com

Notice of Candidates For Election

ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ባለ አክሲዮኖች በሙሉ

የሕዳሴ ቴሌኮም አ/ማ መተዳደር ደንብ በሚደነግገው መሰረት በ12 ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለሚካሄደው ዳይሬክተሮች ቦርድ አባልት ምርጫ ዕጩ ዳይሬከተሮችን መልምሎ የሚያቀርብ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ታህሳስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በተካሄደው የሕዳሴ ቴሌኮም አ/ማ ባለአክሲኖች 11ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ መመረጡ ይታወቃል፡፡ የዳይሬክተሮች አስመራጭ ኮሚቴው በቅድሚያ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ማስታወቂያ በማውጣትና በማስነገር የጥቆማ ቅጽ በሁሉም የአክሲዮን ማህበሩ ቅርንጫፎች በማሰራጨት ከሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የዕጩ ዳይሬክተሮች ጥቆማ ከባለ አክሲዮኖች ተቀብሏል፡ የዳይሬክተሮች አስመራጭ ኮሚቴው በህዳሴ ቴሌኮም አ/ማ መመስረቻ ጽሁፍ መተዳደርያ ደንብና በዳይሬክተሮች ቦርድ የጥቆማና ምርጫ መመሪያ እዲንሁም አግባብነት ባላቸው የንግድ ህግ ድንጋጌዎች ከተቀመጡ የብቃት መመዘኛ አኳያ አስፈላጊውን የማራት ስራዎችን ካከናወነ በኋላ የሚከተሉትን ዕጩ ዳይሬክተሮች የመለመለና ዕጩ ዳይሬክተሮቹ ለ12ኛው የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለምርጫ የቀረቡ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን፡

1ኛ. አቶ ታደሰ አስፋው ዘለለው

2ኛ. አቶ አዲሱ ተኩ ደስታ

3ኛ.ወ/ሮ ትዕግስት ሞላ ሃይሌ

4ኛ. አቶ ሳሊም አብደላ ገዳ

5ኛ አቶ ኡርጌሳ ሙሊሳ መርጋ

6ኛ. አቶ ሙሉጌታ አለማየሁ አዱኛ

7ኛ. አቶ በረከት አዲሱ አላምረው

8ኛ. አቶ ፀጋየ ገ/ማያም ግዳይ

9ኛ. አቶ ዘሪሁን ኤልያስ ወለሮ

10ኛ. አቶ መስፍን ምስጌ ካሳ

11ኛ. አቶ ጋሻው ምናለ እንግዳው

12ኛ. አቶ ዳንኤል አመና ለሙ

13ኛ ወ/ሮ ብርሃኔ ሽመልስ ይርጋው

14ኛ አቶ ሳምሶን ግርማይ አስማረ

15ኛ. ወ/ሮ መሰረት ሙሉጌታ ማሞ

16ኛ. ወ/ሮ መዲና እስማኤል መሃመድ

17ኛ ወ/ሮ የምስራች መስቀላ ለታ

18ኛ. ወ/ሮ አሰገደች ልየው ዘገዬ

19ኛ አቶ ሰፈሩ ጋጋር ይሮርሽ

20ኛ. አቶ ጎሳዬ ደምሴ ጅማ

21ኛ. አቶ ሰለሞን ቸኮል ማሞ

22ኛ. አቶ ተክለወለድ ክንፈገብርኤል ገ/ስላሴ

23ኛ ወ/ሮ ዜናሽ ሽባባው መብራቴ

24ኛ አቶ አንተነህ አጋር አለኸኝ

1ኛ. አቶ ፀጋዬ አበራ ገ/መስቀል

2ኛ. አቶ ደምሌ ጌታሁን ተካ

3ኛ. አቶ ተሻገር መንግስቱ አፈወርቅ

4ኛ. አቶ ሐብተሙ ሙሉነህ ቸኮል

5ኛ. አቶ ደረጀ ፍቃዱ ቱሉ

6ኛ. አቶ ታምራት ብርቄ እሸቴ

7ኛ. አቶ እንግዳእሸት ፀጋዬ ወ/መስቀል

 

 

 

 

 

  1. ዕጩ ተወዳዳሪዎቹ ለዳይሬክተር ቦርድ አባልነት እንዳይወዳደሩና እንዳይመረጡ የሚያደርግ አግባብነት ያለው ማስረጃ ካለ የተከበራችሁ ባለ አክሲዮኖች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በእምነት ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው ሕዳሴ ቴሌኮም አ/ማ ዋናው መ/ቤት መንማክ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12  በሚገኘው የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ቢሮ በአካል በመቅርብ እንድታሳውቁ ኮሚቴው በአክብሮት ይጠይቃል፡፡
  2. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985952525 ወይም 0919193929  

    bordenomineecom2016hidasie@gmail.com

     

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top