Tender Notice

Tender Notice

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የኩባንያው መዋቅራዊ አደረጃጀት፣የደመወዝ ስኬልና ካሪየር ዴቨሎፕመንት ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከየካቲት 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 -10፡00 ድረስ “ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ” ደብረዘይት መንገድ ጠብመንጃ ያዥ ባንክ …

Tender Notice Read More »