Notice of Candidates For Election
ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ባለ አክሲዮኖች በሙሉ የሕዳሴ ቴሌኮም አ/ማ መተዳደር ደንብ በሚደነግገው መሰረት በ12 ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለሚካሄደው ዳይሬክተሮች ቦርድ አባልት ምርጫ ዕጩ ዳይሬከተሮችን መልምሎ የሚያቀርብ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ታህሳስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በተካሄደው የሕዳሴ ቴሌኮም አ/ማ ባለአክሲኖች 11ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ መመረጡ ይታወቃል፡፡ የዳይሬክተሮች አስመራጭ ኮሚቴው በቅድሚያ በተለያዩ የመገናኛ …